Screen Reader Mode Icon

1. 1 (ለ) የግለሰብ የዳሰሳ ጥናት - በራስ የሚጠናቀቅ ጥናት

የኮቪድ -19 ወረርሽኝ በስኮትላንድ ሁሉም ሰው ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ከሌሎች ይልቅ የበለጠ ተጽእኖ ይደርስባቸዋል ፡፡

ስኮቲሽ ረፍዩጂ ካውንስል እና የክዊን ማርጋሬት ዩኒቨርሲቲ COVID-19 በርስዎ እና በሌሎች እንደ አዲስ ስኮትስ በመጡት ሰዎች ላይ ምን ተጽዕኖ እንዳሳደረ መገንዘብ ይፈልጋሉ፡፡

ስኮትላንድ የወረርሽኙ ምላሽ በምትሰጥበት ቀጣይ ደረጃዎች ስትሸጋገር፤ ፍላጎቶችዎ እና አሳሳቢ ጉዳዮችዎ በስኮትላንድ መንግስት እና የዩናይትትድ ኪንግደም ከግምት ውስጥ እንደገቡ ማረጋገጥ እንፈልጋለን ፡፡ 

በዚህ መጠይቅ ውስጥ ለእርስዎ የተሰጠው መረጃ ለምርምር ዓላማዎች ይውላል። የእርስዎን የግል ምላሾች ለመለየት በሚያስችለው መንገድ ጥቅም ላይ አይውልም ፡፡

 በመሳተፍዎ እና አስተያየትዎን ስለጋሩn እናመሰግንዎታለን።
0 of 28 answered
 

T